በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 24-30

ዘኁልቁ 34–36

ከግንቦት 24-30

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ይሖዋን መሸሸጊያችሁ አድርጉት”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 35:31—አዳምና ሔዋን የኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ተጠቃሚ አይሆኑም የምንለው ለምንድን ነው? (w91 2/15 13 አን. 13)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 34:1-15 (th ጥናት 10)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 88

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ቅጣት የፍቅር መግለጫ ነው፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ አንዳንዴ መቀጣት የሚያስፈልጋችሁ ለምንድን ነው? ተግሣጽ የሚጠቅማችሁ እንዴት ነው? ይሖዋ የሚገሥጸን ለምንድን ነው?

  • ተግሣጽ የይሖዋ የፍቅር መግለጫ ነው”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ይሖዋ የሚወዳቸውን ይገሥጻል” የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 9 አን. 1-9፣ ማስተዋወቂያ ቪዲዮ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 93 እና ጸሎት