በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 3-9

ዘኁልቁ 27–29

ከግንቦት 3-9

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • የማያዳላውን ይሖዋን ምሰሉ፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 28:7, 14—የመጠጥ መባዎች ምንድን ናቸው? (it-2 528 አን. 5)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 28:11-31 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 82

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ባልንጀራህን ውደድ፦ (6 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ልጆቹ ፕሪያን ያልቀረቧት ለምንድን ነው? ሶፊያ ለፕሪያ ፍቅር ያሳየችው እንዴት ነው? ከእናንተ የተለየ ቋንቋ ወይም ዘር ላላቸው ሰዎች ፍቅር ማሳየት የምትችሉት እንዴት ነው?

  • እውነተኛ ጓደኛ የሚባለው ምን ዓይነት ጓደኛ ነው?፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የነጭ ሰሌዳ አኒሜሽን ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ጓደኛ አድርጋችሁ የምትመርጡት ሰው ምን ዓይነት ባሕርያት ሊኖሩት ይገባል? ጥሩ ጓደኛ ከየት ማግኘት ትችላላችሁ? የመሠረታችሁት ወዳጅነት እየጠነከረ እንዲሄድ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 8 አን. 8-15ሣጥን 8ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት