ከሰኔ 13-19
2 ሳሙኤል 11–12
መዝሙር 121 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 12:13—ይሖዋ ዳዊት እና ቤርሳቤህ እንዲገደሉ ያላደረገው ለምን ሊሆን ይችላል? (w07 9/15 23 አን. 11፤ w12 11/15 22-23 አን. 9-10)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 11:1-15 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ተጠቅመህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 11)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በምዕራፍ 01 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 13)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 05 ነጥብ 5 (th ጥናት 15)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ምኞታችሁን ተቆጣጠሩ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ስታጨስ እንዳትጨስ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 08
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 28 እና ጸሎት