በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ

መጥፎ ምኞት እንዲቆጣጠራችሁ አትፍቀዱ

ዳዊት በልቡ ውስጥ መጥፎ ምኞት እንዲያቆጠቁጥ ፈቀደ (2ሳሙ 11:2-4w21.06 17 አን. 10)

ዳዊት ኃጢአቱን ለመሸፈን ሥልጣኑን ያለአግባብ ተጠቅሟል (2ሳሙ 11:5, 14, 15w19.09 17 አን. 15)

ዳዊት ለሠራው ኃጢአት መራራ መዘዝ ተቀብሏል (2ሳሙ 12:9-12w18.06 17 አን. 7)

መጥፎ ነገሮችን ላለማየት ወይም ላለማሰብ ራሳችንን መገሠጽ ያስፈልገናል። (ገላ 5:16, 22, 23) መጥፎ ምኞቶች በልባችን ውስጥ ሥር እንዲሰዱ ላለመፍቀድ በምናደርገው ጥረት ይሖዋ ይረዳናል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘አስተሳሰቤን ይበልጥ መቆጣጠር የሚያስፈልገኝ በየትኞቹ አቅጣጫዎች ነው?’