ከሰኔ 20-26
2 ሳሙኤል 13–14
መዝሙር 127 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 14:25, 26—የአቢሴሎም ታሪክ ስለ እውነተኛ ውበት ምን ያስተምረናል? (g 2/05 8-9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 14: 8-20 (th ጥናት 2)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የምታነጋግረው ሰው ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባዎቻችን ላይ እንዲገኝ ጋብዝ። (th ጥናት 18)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 05 ነጥብ 6 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማችሁ ሌሎች እምነት እንዲገነቡ እርዱ”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማችሁ ሌሎች በይሖዋ ላይ እምነት እንዲገነቡ እርዱ እና “ለዘላለም በደስታ ኑር!” የተባለውን መጽሐፍ ተጠቅማችሁ ሌሎች በኢየሱስ ላይ እምነት እንዲገነቡ እርዱ የተባሉትን ቪዲዮዎች አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 09
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 47 እና ጸሎት