በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ

የአምኖን ራስ ወዳድነት ያስከተለው መዘዝ

አምኖን ከትዕማር ፍቅር ያዘው (2ሳሙ 13:1, 2it-1 32)

አምኖን ትዕማርን አስገድዶ ደፈራት (2ሳሙ 13:10-15w17.09 5 አን. 11)

አቢሴሎም አምኖንን አስገደለው (2ሳሙ 13:28, 29it-1 33 አን. 1)

የሚጠናኑ ጥንዶች ራሳቸውን ከችግር ሊጠብቁ የሚችሉት እንዴት ነው? ራሳቸውን መግዛታቸውና ወደ ኃጢአት ሊያመሩ ከሚችሉ ቦታዎችና ሁኔታዎች መራቃቸው ጥበብ ነው።