ከሰኔ 27–ሐምሌ 3
2 ሳሙኤል 15–17
መዝሙር 123 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 16:4—ከዳዊት የችኮላ ውሳኔ ምን እንማራለን? (w18.08 6 አን. 11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 17:17-29 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 7)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 2)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w09 5/15 27-28—ጭብጥ፦ በአገልግሎታችሁ የኢታይን የቅንዓት ምሳሌ ተከተሉ።—2ሳሙ 15:19-22 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
“ፍቅር . . . አይታበይም”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—አይታበይም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 10
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 87 እና ጸሎት