ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
አቢሴሎም በኩራት ተነሳስቶ ዓመፀ
አቢሴሎም ለራሱ ክብር ፈለገ (2ሳሙ 15:1፤ it-1 860)
አቢሴሎም የሕዝቡን ልብ ሰረቀ (2ሳሙ 15:2-6፤ w12 7/15 13 አን. 5)
አቢሴሎም የአባቱን ዙፋን ለመቀማት ሞከረ (2ሳሙ 15:10-12፤ it-1 1083-1084)
የሥልጣን ጥመኝነት በልባችን ውስጥ እንዲያቆጠቁጥ ልንፈቅድ አይገባም። ከዚህ ይልቅ የልባችንን ዝንባሌ አዘውትረን መመርመር ይኖርብናል። ሌሎችን ለማስደመም ከመሞከር ይልቅ ለፍላጎታቸው ልባዊ ትኩረት መስጠት ይኖርብናል።—ፊልጵ 2:3, 4