በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 6-12

2 ሳሙኤል 9–10

ከሰኔ 6-12

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ዳዊት ታማኝ ፍቅር አሳይቷል”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 10:4, 5—ሃኑን ያደረገው ነገር ለእስራኤላውያን ወንዶች ከባድ ውርደት የነበረው ለምንድን ነው? (it-1 266)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 9:1-13 (th ጥናት 12)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 116

  • ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—ደግ ነው፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ዳዊት ለሜፊቦስቴ ደግነት ያሳየው እንዴት ነው? ለሌሎች ደግነትና ታማኝ ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 07

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 1 እና ጸሎት