በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ዳዊት ታማኝ ፍቅር አሳይቷል

ዳዊት ታማኝ ፍቅር አሳይቷል

ዳዊት ታማኝ ፍቅር ሊያሳየው የሚችለው ሰው ፈልጓል (2ሳሙ 9:1w06 6/15 14 አን. 6)

ዳዊት ሜፊቦስቴን ለመርዳት አፋጣኝ እርምጃ ወስዷል (1ሳሙ 20:15, 42፤ 2ሳሙ 9:5-7w05 5/15 17 አን. 11)

ዳዊት የሜፊቦስቴን ርስት እንዲከታተል ሲባን ሾመው (2ሳሙ 9:9, 10w02 2/15 14 አን. 10)

ዳዊት ለዮናታን የገባውን ቃል አልረሳም። እኛም ለእምነት አጋሮቻችን ታማኝ ፍቅር ማሳየት ይኖርብናል።—መዝ 41:1, 2፤ ምሳሌ 19:17