ከግንቦት 16-22
2 ሳሙኤል 1–3
መዝሙር 103 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“‘ቀስት’ ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 1:26—ዳዊት ዮናታንን “ወንድሜ” ያለው ለምንድን ነው? (it-1 369 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 3:1-16 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ነፃ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት አብራራ፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጥ። (th ጥናት 20)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04 ነጥብ 5 እና አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ፍቅር በዓመፅ አይደሰትም”፦ (7 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—በዓመፅ አይደሰትም የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
“ፍቅር . . . ሁሉን ተስፋ ያደርጋል”፦ (8 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ፍቅር የሚያደርጋቸውና የማያደርጋቸው ነገሮች—ሁሉን ተስፋ ያደርጋል የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 04
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 2 እና ጸሎት