በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?

“ቀስት” ከተባለው ሙሾ ምን እንማራለን?

[የ2 ሳሙኤል መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ሥልጣን ላላቸው አክብሮት አሳዩ (2ሳሙ 1:17, 18, 23, 24w00 6/15 13 አን. 9)

ለወዳጆቻችሁ ታማኝነት አሳዩ (2ሳሙ 1:25, 26w12 4/15 10 አን. 8)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለጉባኤ ሽማግሌዎች አክብሮት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው? ለእምነት አጋሮቼ ታማኝነት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’