በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የዳዊት የጦር ስልት

የዳዊት የጦር ስልት

ዳዊት ከሳኦል ሸሸ (1ሳሙ 27:5-7w07 3/1 21 አን. 7-8)

ዳዊት የይሁዳን ድንበር አስከበረ (1ሳሙ 27:8, 9w21.03 4 አን. 8)

ዳዊት ለአንኩስ ዝርዝር መረጃ አልሰጠውም (1ሳሙ 27:10-12it-2 245 አን. 6)

በዘመናችንም ባለሥልጣናት በመንግሥቱ ሥራችን ላይ አንዳንድ ገደቦች ሊጥሉ እንዲሁም ስለ ወንድሞቻችን ሊጠይቁን ይችላሉ። በዚህ ጊዜ ወንድሞቻችንን አደጋ ላይ ላለመጣል ዝም ማለታችን ጥበብ ይሆናል።—ምሳሌ 10:19፤ 11:12፤ መክ 3:7