ከግንቦት 23-29
2 ሳሙኤል 4–6
መዝሙር 135 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ እንዳያዝንባችሁ ጤናማ ፍርሃት ይኑራችሁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ሳሙ 6:8, 9—ዳዊት ለይሖዋ ቁጣ ከሰጠው ምላሽ ምን እንማራለን? (w96 4/1 29 አን. 1)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 4:1-12 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 12)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w05 10/1 23-24 አን. 14-15—ጭብጥ፦ “አምላክን ፍሩ፤ ክብርም ስጡት።”—ራእይ 14:7 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ሕዝባዊ ዓመፅ ቢያጋጥም ዝግጁ ናችሁ?”፦ (15 ደቂቃ) አንድ ሽማግሌ በውይይት የሚያቀርበው። አደጋ ቢያጋጥም ዝግጁ ናችሁ? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። (ቪዲዮው መጽሐፍ ቅዱስ በሚለው ሥር ይገኛል።) ቅርንጫፍ ቢሮው ወይም የሽማግሌዎች አካል የሰጡት ማሳሰቢያ ካለ ጥቀስ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 05
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 96 እና ጸሎት