በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እንዳያዝንባችሁ ጤናማ ፍርሃት ይኑራችሁ

ይሖዋ እንዳያዝንባችሁ ጤናማ ፍርሃት ይኑራችሁ

አንድን ነገር ያደረግነው በቅንነት ቢሆንም እንኳ አምላክ መመሪያውን አይለውጥም (2ሳሙ 6:3-5w05 5/15 17 አን. 7)

ዖዛ የአምላክን ሕግ ጥሷል (2ሳሙ 6:6w05 2/1 27 አን. 20)

ዖዛ የድፍረት ድርጊት በመፈጸሙ ይሖዋ ቀጥቶታል (2ሳሙ 6:7w05 2/1 27 አን. 21)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋ እንዳያዝንብኝ እንደምፈራ በግል ሕይወቴ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’—ምሳሌ 3:7