በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 30–ሰኔ 5

2 ሳሙኤል 7–8

ከግንቦት 30–ሰኔ 5

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ይሖዋ ከዳዊት ጋር ቃል ኪዳን አደረገ”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • 2ሳሙ 8:2—ዳዊት ሞዓባውያንን ድል ማድረጉ የትኛው ትንቢት እንዲፈጸም አድርጓል? (it-2 206 አን. 2)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ሳሙ 7:1-17 (th ጥናት 5)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት