በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 9-15

1 ሳሙኤል 30–31

ከግንቦት 9-15
  • መዝሙር 8 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 43

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ሁልጊዜ ጸልይ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ጥቂት ልጆች የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቃቸው፦ ወደ ይሖዋ መጸለይ ያለባችሁ ለምንድን ነው? ወደ ይሖዋ መቼ መቼ መጸለይ ትችላላችሁ? ለይሖዋ ምን ብላችሁ መጸለይ ትችላላችሁ?

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 03

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 95 እና ጸሎት