በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ

በአምላካችሁ በይሖዋ ራሳችሁን አበርቱ

አማሌቃውያን ጺቅላግን አቃጥለው ምርኮኞችን ወሰዱ (1ሳሙ 30:1, 2)

ዳዊትና ሰዎቹ እጅግ ተጨነቁ (1ሳሙ 30:3-5w06 8/1 28 አን. 12)

ዳዊት በይሖዋ በረታ (1ሳሙ 30:6w12 4/15 30 አን. 14)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ በጭንቀት ስዋጥ ብርታት ለማግኘት የምሞክረው ከማን ነው?