ከሰኔ 12-18
2 ዜና መዋዕል 32-33
መዝሙር 103 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 33:15, 16—ከምናሴ ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን? (w21.10 4-5 አን. 11-12)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 32:1-15 (th ጥናት 11)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (4 ደቂቃ) ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር የጀርባ ገጽ ተጠቅመህ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ። (th ጥናት 6)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 17)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 10 ነጥብ 5 (th ጥናት 19)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ራሳችሁን ከክህደት ጠብቁ”፦ (10 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 48 ነጥብ 1-4
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 90 እና ጸሎት