በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ

በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ

ሰናክሬም ይሁዳን ወረረ፤ ኢየሩሳሌምንም እንደሚወር ዛተ (2ዜና 32:1it-1 204 አን. 5)

ሕዝቅያስ ኢየሩሳሌምን ከጥቃት ለመጠበቅ ተግባራዊ እርምጃ ወሰደ (2ዜና 32:2-5w13 11/15 19 አን. 12)

ሕዝቅያስ የአምላክን ሕዝቦች በንግግሩ አበረታታ (2ዜና 32:6-8w13 11/15 19 አን. 13)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በችግር ጊዜ ወንድሞቼን መርዳት የምችለው እንዴት ነው?’