በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ኢዮስያስ የይሖዋ ሕግ መጽሐፍ ሲነበብ ሲሰማ ልብሱን ቀደደ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?

ከአምላክ ቃል የተሟላ ጥቅም እያገኛችሁ ነው?

ኢዮስያስ የአምላክን ቃል በጥሞና አዳምጧል (2ዜና 34:18, 19፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

የሰማው ነገር ያለውን ትርጉም ለመረዳት ከፍተኛ ጥረት አድርጓል (2ዜና 34:21it-1 1157 አን. 4)

ባገኘው እውቀት ላይ ተመሥርቶ እርምጃ ወስዷል (2ዜና 34:33w09 6/15 10 አን. 20)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስለ ይሖዋ በተማርኩት ነገር ላይ ተመሥርቼ አፋጣኝ እርምጃ እወስዳለሁ?’