በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ እንዲጠቀምባችሁ ፍቀዱለት

ይሖዋ እንዲጠቀምባችሁ ፍቀዱለት

[የዕዝራ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

ይሖዋ እስራኤላውያንን ነፃ እንዲለቅ የንጉሥ ቂሮስን መንፈስ አነሳሳ (ዕዝራ 1:1-3w22.03 14 አን. 1)

ይሖዋ ሕዝቡ ቤተ መቅደሱን መልሰው እንዲገነቡ መንፈሳቸውን አነሳሳ (ዕዝራ 1:5w17.10 26 አን. 2)

ራሳችሁን በፈቃደኝነት ካቀረባችሁ ይሖዋ ፈቃዱን ለማስፈጸም መሆን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ እንድትሆኑ ሊያደርጋችሁ ይችላል።