ከሰኔ 5-11
2 ዜና መዋዕል 30-31
መዝሙር 87 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አንድ ላይ መሰብሰባችን ይጠቅመናል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 30:20—ይሖዋ የሕዝቅያስን ጸሎት ከሰማበት መንገድ ምን እንማራለን? (w18.09 6 አን. 14-15)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 31:11-21 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። (th ጥናት 20)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር አበርክተህ በምዕራፍ 01 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አስጀምር። (th ጥናት 18)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w19.01 11-12 አን. 13-18—ጭብጥ፦ በስብሰባዎች ላይ ሐሳብ በመስጠት ይሖዋን አወድሱ። (th ጥናት 16)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
የይሖዋ ወዳጅ ሁን—መልስ ለመስጠት መዘጋጀት፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ በስብሰባው ላይ የተገኙ ልጆችን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ በስብሰባ ላይ መልስ ለመስጠት መዘጋጀት የምትችሉት እንዴት ነው? መልስ የመስጠት አጋጣሚ ባናገኝም መደሰት የምንችለው ለምንድን ነው?
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (10 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ክፍል 3 ክለሳ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 115 እና ጸሎት