በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ

ለሌሎች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት ይኑራችሁ

ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ከንጉሥ አክዓብ ጋር ወዳጅነት በመመሥረት ጥበብ የጎደለው ውሳኔ አደረገ (2ዜና 18:1-3w17.03 24 አን. 7)

ይሖዋ ኢዩን በመላክ ኢዮሳፍጥን ገሠጸው (2ዜና 19:1, 2)

ይሖዋ፣ ኢዮሳፍጥ ያደረጋቸውን መልካም ነገሮች አልረሳም (2ዜና 19:3w15 8/15 11-12 አን. 8-9)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ወንድሞቼና እህቶቼ ካላቸው ድክመት አሻግሬ በመመልከት እንደ ይሖዋ በመልካም ባሕርያቸው ላይ ትኩረት አደርጋለሁ?’