በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል

ይሖዋ የድፍረት እርምጃን ይባርካል

ዮሳቤትና ባሏ ዮዳሄ፣ ኢዮዓስን ከጎቶልያ ታደጉት (2ዜና 22:11, 12w09 4/1 24 አን. 1-2)

ዮዳሄ ኢዮዓስን ለማንገሥ በድፍረት እርምጃ ወሰደ (2ዜና 23:1-11, 14, 15w09 4/1 24 አን. 3-5)

ዮዳሄ ከነገሥታት ጋር የመቀበር ልዩ መብት አግኝቷል (2ዜና 24:15, 16it-1 379 አን. 5)

ለማሰላሰል የሚረዳ ጥያቄ፦ ይበልጥ ድፍረት ማሳየት ያለብኝ በየትኞቹ የአምልኮዬ ዘርፎች ነው?