በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 22-28

2 ዜና መዋዕል 25-27

ከግንቦት 22-28

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 136

  • የዘላለም ሕይወት ምንም ዓይነት መሥዋዕት ቢከፈልለት አያስቆጭም (ማር 10:29, 30)፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ኢየሱስ በማርቆስ 10:29, 30 ላይ የገባው ቃል ምን እንድናደርግ ሊያነሳሳን ይገባል? ኢየሱስ፣ መጀመሪያ ላይ ወንድሞቹ ባያምኑበትም ምን አድርጓል? የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ቤተሰቦቻችንን በተመለከተ ምን ማስታወስ ይኖርብናል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 46

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 51 እና ጸሎት