በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

“ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”

“ይሖዋ ከዚህ እጅግ የሚበልጥ ሊሰጥህ ይችላል”

አሜስያስ ከአምላክ ጠላቶች ጋር ለመዋጋት ተዋጊዎችን ቀጠረ (2ዜና 25:5, 6)

አንድ የአምላክ ሰው፣ አሜስያስ የቀጠራቸውን ተዋጊዎች እንዲያሰናብት መከረው (2ዜና 25:7, 8it-1 1266 አን. 6)

አሜስያስ ለደረሰበት የገንዘብ ኪሳራ ይሖዋ አትረፍርፎ ሊክሰው ይችላል (2ዜና 25:9, 10)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን ይበልጥ በተሟላ መንገድ ለማገልገል የትኞቹን መሥዋዕቶች መክፈል እችላለሁ? በውጤቱስ የትኞቹን በረከቶች አገኛለሁ?’—ሚል 3:10w21.08 30 አን. 16