ከግንቦት 29–ሰኔ 4
2 ዜና መዋዕል 28-29
መዝሙር 54 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 29:25—የይሖዋን እርማት መቀበል ያለውን ጥቅም በተመለከተ ከናታን ምሳሌ ምን እንማራለን? (w12 2/15 24-25)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 28:1-11 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 4)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ውስጥ ከሚገኙት ጽሑፎች አንዱን አበርክት። (th ጥናት 19)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 10 ነጥብ 4 (th ጥናት 13)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ‘አባት ለሌላቸው ልጆች አባት’ ነው”፦ (8 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (7 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 47
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 86 እና ጸሎት