ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
አስተዳደጋችሁ ጥሩ ባይሆንም ይሖዋን ማገልገል ትችላላችሁ
የሕዝቅያስ አባት የሆነው ንጉሥ አካዝ አስጸያፊ ድርጊቶችን ፈጽሟል (2ዜና 28:1፤ w16.02 14 አን. 8)
አባቱ መጥፎ ምሳሌ ቢሆንም ሕዝቅያስ ይሖዋን ለማገልገል መርጧል (2ዜና 29:1-3፤ w16.02 14 አን. 9-11)
ሕዝቅያስ፣ ሌሎችም የአባቶቻቸው ታማኝ አለመሆን ይሖዋን ከማገልገል እንዲያግዳቸው እንዳይፈቅዱ አበረታቷቸዋል (2ዜና 29:4-6)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋን የማያገለግሉ ወላጆች ላሏቸው ወጣቶች የብርታት ምንጭ መሆን የምችለው እንዴት ነው?’