ከግንቦት 8-14
2 ዜና መዋዕል 20-21
መዝሙር 118 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“በአምላካችሁ በይሖዋ እመኑ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
2ዜና 21:14, 15—ኤልያስ ስለ ኢዮራም የተናገረው ትንቢት የተፈጸመው እንዴት ነው? (it-1 1271 አን. 1-2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) 2ዜና 20:20-30 (th ጥናት 10)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ተመላልሶ መጠየቅ፦ መጽሐፍ ቅዱስ—ራእይ 21:3, 4 የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ውይይቱ ቆም ሲል ቪዲዮውን አቁመህ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለአድማጮች አቅርብ።
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) የውይይት ናሙናውን ርዕሰ ጉዳይ ተጠቀም። (th ጥናት 9)
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 09 ማጠቃለያ፣ ክለሳ እና ግብ (th ጥናት 14)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለኢኮኖሚ ቀውስ ተዘጋጅታችኋል?”፦ (15 ደቂቃ) ውይይት እና ቪዲዮ። በሽማግሌ የሚቀርብ። ቅርንጫፍ ቢሮው ወይም የሽማግሌዎች አካል የሰጡት ማሳሰቢያ ካለ ጥቀስ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 45 ነጥብ 1-3
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
የ2023 የክልል ስብሰባ አዲስ መዝሙር እና ጸሎት