በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 10-16

መዝሙር 48–50

ከሰኔ 10-16

መዝሙር 126 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ወላጆች—ቤተሰባችሁ በይሖዋ ድርጅት ላይ ያለውን እምነት አጠናክሩ

(10 ደቂቃ)

ልጆቻችሁ ወደ ይሖዋና ወደ ድርጅቱ እንዲቀርቡ እርዷቸው (መዝ 48:12, 13w22.03 22 አን. 11፤ w11 3/15 19 አን. 5-7)

ልጆቻችሁን ስለ ይሖዋ ድርጅት ታሪክ አስተምሯቸው (w12 8/15 12 አን. 5)

ጥሩ ምሳሌ በመሆን፣ የቤተሰባችሁ አባላት ከይሖዋ ድርጅት የሚመጣውን መመሪያ እንዲቀበሉ አሠልጥኗቸው (መዝ 48:14)

ለቤተሰብ አምልኮ የሚሆን ሐሳብ፦ jw.org ላይ ባለው “ድርጅታችን” በሚለው ክፍል ውስጥ ያሉትን ቪዲዮዎች አልፎ አልፎ እየተመለከታችሁ ተወያዩባቸው።

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 49:6, 7—እስራኤላውያን ከብልጽግናቸው ጋር በተያያዘ ምን ማስታወስ ነበረባቸው? (it-2 805)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ድፍረት—ኢየሱስ ምን አድርጓል?

(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት ከዚያም lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።

5. ድፍረት—ኢየሱስን ምሰል

(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 6 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 73

6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ

(15 ደቂቃ)

7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 103 እና ጸሎት