በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከሰኔ 17-23

መዝሙር 51–53

ከሰኔ 17-23

መዝሙር 89 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ከባድ ስህተት እንዳንሠራ ምን ይረዳናል?

(10 ደቂቃ)

ከልክ በላይ በራሳችሁ አትተማመኑ፤ ሁሉም ሰዎች መጥፎ ነገር የማድረግ ዝንባሌ አላቸው (መዝ 51:5፤ 2ቆሮ 11:3)

ጥሩ መንፈሳዊ ልማድ ይኑራችሁ (መዝ 51:6w19.01 15 አን. 4-5)

ንጹሕ ያልሆኑ ሐሳቦችንና ምኞቶችን ተዋጉ (መዝ 51:10-12w15 6/15 14 አን. 5-6)

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 52:2-4—ይህ ጥቅስ ዶይቅ ያደረገውን ነገር የሚገልጸው እንዴት ነው? (it-1 644)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(2 ደቂቃ) ከቤት ወደ ቤት። (lmd ምዕራፍ 4 ነጥብ 4)

6. ተመላልሶ መጠየቅ

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ለግለሰቡ የአምላክን ስም አስተምረው። (lmd ምዕራፍ 9 ነጥብ 5)

7. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 115

8. ስህተታችሁን ለማረም እርምጃ ውሰዱ

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ምንም ያህል ጥረት ብናደርግ ሁላችንም ስህተት መሥራታችን አይቀርም። (1ዮሐ 1:8) ስህተት በምንሠራበት ጊዜ፣ በኀፍረት ወይም ቅጣትን በመፍራት የይሖዋን ይቅርታና እርዳታ ከመፈለግ ወደኋላ ማለት የለብንም። (1ዮሐ 1:9) ምንጊዜም ቢሆን፣ ስህተታችንን ማረም የምንችልበት የመጀመሪያው እርምጃ የይሖዋን እርዳታ መጠየቅ ነው።

መዝሙር 51:1, 2, 17ን አንብብ። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • ዳዊት የተናገራቸው ቃላት ከባድ ስህተት በምንሠራበት ጊዜ የይሖዋን እርዳታ እንድንጠይቅ የሚያነሳሱን እንዴት ነው?

የወጣትነት ሕይወቴ—ስህተቶቼን ማረም የምችለው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አጫውት ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ተሊላን እና ጆዜን ስህተት ወደመሥራት የመሯቸው አንዳንድ ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

  • ስህተታቸውን ለማረም የትኞቹን እርምጃዎች ወሰዱ?

  • እንዲህ ማድረጋቸው የጠቀማቸው እንዴት ነው?

9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 129 እና ጸሎት