ከሰኔ 24-30
መዝሙር 54–56
መዝሙር 48 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. አምላክ ከጎናችሁ ነው
(10 ደቂቃ)
ፍርሃት በሚሰማችሁ ጊዜ እንደ ዳዊት በይሖዋ ታመኑ (መዝ 56:1-4፤ w06 8/1 22 አን. 10-11)
ይሖዋ ጽናታችሁን ከፍ አድርጎ ይመለከታል፤ እንዲሁም ይረዳችኋል (መዝ 56:8፤ cl 243 አን. 9)
ይሖዋ ከጎናችሁ ነው። ማንኛውም ነገር ዘላቂ ጉዳት እንዲያደርስባችሁ አይፈቅድም (መዝ 56:9-13፤ ሮም 8:36-39፤ w22.06 18 አን. 16-17)
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
-
መዝ 55:12, 13—ይሁዳ ኢየሱስን እንዲክድ ይሖዋ አስቀድሞ ወስኖበታል? (it-1 857-858)
-
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 55:1-23 (th ጥናት 10)
4. ውይይት መጀመር
(3 ደቂቃ) የአደባባይ ምሥክርነት። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ስለምንሰጥበት ዝግጅት ለግለሰቡ ንገረው፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 11)
5. ተመላልሶ መጠየቅ
(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። (lmd ምዕራፍ 7 ነጥብ 4)
6. ንግግር
(5 ደቂቃ) w23.01 29-30 አን. 12-14—ጭብጥ፦ ለክርስቶስ ያለን ፍቅር ደፋሮች እንድንሆን ያነሳሳናል። ሥዕሉን ተመልከት። (th ጥናት 9)
መዝሙር 153
7. ምንም ነገር ደስታችሁን እንዲያሳጣችሁ አትፍቀዱ—ሰይፍ
(5 ደቂቃ) ውይይት።
ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦
-
ከወንድም ዱግቤ ተሞክሮ ፍርሃት ሲሰማችሁ ሊረዳችሁ የሚችል ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
8. ለሰኔ ወር የተዘጋጀው ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች
(10 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውት።
9. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 11 አን. 11-19