ከግንቦት 13-19
መዝሙር 38–39
መዝሙር 125 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
1. ከመጠን ያለፈ የበደለኝነት ስሜትን ማስወገድ
(10 ደቂቃ)
ከመጠን ያለፈ የበደለኝነት ስሜት እንደ ከባድ ሸክም ሊያደቅቀን ይችላል (መዝ 38:3-8፤ w20.11 27 አን. 12-13)
ከዚህ በፊት በሠራችኋቸው ስህተቶች ላይ ከማተኮር ይልቅ በቀረው ዕድሜያችሁ ይሖዋን ለማስደሰት ቁርጥ ውሳኔ አድርጉ (መዝ 39:4, 5፤ w02 11/15 20 አን. 1-2)
በሚሰማችሁ የበደለኝነት ስሜት የተነሳ መጸለይ ቢከብዳችሁም እንኳ ከመጸለይ ወደኋላ አትበሉ (መዝ 39:12፤ w21.10 15 አን. 4)
ከመጠን ባለፈ የበደለኝነት ስሜት እየተደቆሳችሁ ከሆነ ይሖዋ ንስሐ ለሚገቡ ኃጢአተኞች የሚያሳየው ‘ይቅርታ ብዙ’ እንደሆነ አስታውሱ።—ኢሳ 55:7
2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች
(10 ደቂቃ)
መዝ 39:1—“አፌን ለመጠበቅ ልጓም አስገባለሁ” የሚለውን መሠረታዊ ሥርዓት በሥራ ላይ ማዋል የሚያስፈልገን በየትኞቹ ሁኔታዎች ውስጥ ሊሆን ይችላል? (w22.09 13 አን. 16)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ
(4 ደቂቃ) መዝ 38:1-22 (th ጥናት 2)
4. ዘዴኛነት—ጳውሎስ ምን አድርጓል?
(7 ደቂቃ) ውይይት። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 1-2 ላይ ተወያዩ።
5. ዘዴኛነት—ጳውሎስን ምሰል
(8 ደቂቃ) lmd ምዕራፍ 5 ነጥብ 3-5 እና “ተጨማሪ ጥቅሶች” ላይ የተመሠረተ ውይይት።
መዝሙር 44
6. ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ
(15 ደቂቃ)
7. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
(30 ደቂቃ) bt ምዕ. 9 አን. 17-24፣ በገጽ 73 ላይ ያለው ሣጥን