በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 20-26

መዝሙር 40–41

ከግንቦት 20-26

መዝሙር 102 እና ጸሎት | የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

1. ሌሎችን መርዳት ያለብን ለምንድን ነው?

(10 ደቂቃ)

ሌሎችን መርዳት ደስተኛ ያደርገናል (መዝ 41:1w18.08 22 አን. 16-18)

ይሖዋ ሌሎችን የሚረዱ ሰዎችን ይረዳል (መዝ 41:2-4w15 12/15 24 አን. 7)

ሌሎችን ስንረዳ ይሖዋ እንዲወደስ እናደርጋለን (መዝ 41:13፤ ምሳሌ 14:31w17.09 12 አን. 17)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘በጉባኤያችን ውስጥ በ​JW ላይብረሪ አጠቃቀም ረገድ እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው አለ?’

2. መንፈሳዊ ዕንቁዎች

(10 ደቂቃ)

  • መዝ 40:5-10—የዳዊት ጸሎት የይሖዋን ሉዓላዊነት መቀበል ያለውን ትርጉም በተመለከተ ምን ያስተምረናል? (it-2 16)

  • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

3. የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

4. ውይይት መጀመር

(3 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ደስ ካለው ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 2 ነጥብ 3)

5. ውይይት መጀመር

(4 ደቂቃ) መደበኛ ያልሆነ ምሥክርነት። ካዘነ ሰው ጋር ውይይት ጀምር። (lmd ምዕራፍ 3 ነጥብ 5)

6. ደቀ መዛሙርት ማድረግ

(5 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 14 ነጥብ 6። በስብሰባ ላይ ተሳትፎ ለማድረግ እያመነታ ያለ ሰው ስታስጠና “ምርምር አድርግ” በሚለው ክፍል ሥር ባለው “በጉባኤ መካከል ይሖዋን አወድሱ” በሚለው ርዕስ ውስጥ በሚገኝ አንድ ነጥብ ላይ አወያየው። (th ጥናት 19)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

መዝሙር 138

7. ለአረጋውያን መልካም እናድርግ

(15 ደቂቃ) ውይይት።

ይሖዋ፣ ታማኝ የሆኑ አረጋውያን በጉባኤ ውስጥ የሚያከናውኑትን ሥራ በጣም ያደንቃል፤ እኛም እናደንቃለን። (ዕብ 6:10) ለበርካታ ዓመታት የእምነት አጋሮቻቸውን ለማስተማር፣ ለማሠልጠንና ለማበረታታት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። አንተንም በተለያዩ መንገዶች ረድተውህ ሊሆን ይችላል። አረጋውያን በጉባኤ ውስጥ ላከናወኑት እንዲሁም እያከናወኑ ላሉት ነገር አድናቆትህን ማሳየት የምትችለው እንዴት ነው?

‘ለወንድሞቻችን መልካም እናድርግ’ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦

  • ጂሁን ከወንድም ሆጂን ምን ተምሯል?

  • በጉባኤያችሁ ውስጥ ያሉትን አረጋውያን የምታደንቋቸው ለምንድን ነው?

  • ስለ ደጉ ሳምራዊ ከሚገልጸው ምሳሌ ምን ትምህርት እናገኛለን?

  • ጂሁን ወንድም ሆጂንን ሲረዳ ሌሎችም እንዲያግዙት ማድረጉ ጥሩ የሆነው ለምንድን ነው?

በጉባኤያችን ውስጥ ያሉ አረጋውያን ምን እንደሚያስፈልጋቸው በቁም ነገር ካሰብን እነሱን መርዳት የምንችልባቸው ብዙ አጋጣሚዎች እናገኛለን። በሆነ መልኩ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ካስተዋላችሁ እርዳታ ማበርከት የምትችሉት እንዴት እንደሆነ አስቡ።—ያዕ 2:15, 16

ገላትያ 6:10ን አንብብ። ከዚያም እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦

  • በጉባኤያችሁ ውስጥ ላሉ አረጋውያን ‘መልካም ማድረግ’ የምትችሉት በየትኞቹ መንገዶች ነው?

8. የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ) | መዝሙር 8 እና ጸሎት