የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ግንቦት 2016
የአቀራረብ ናሙናዎች
ለመጠበቂያ ግንብ መጽሔትና ለመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የተዘጋጁ የአቀራረብ ናሙናዎች። ናሙናዎቹን ተጠቅመህ የራስህን የአቀራረብ ናሙና አዘጋጅ።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል
ይሖዋ ኢዮብን ለሦስቱ ክፉ ጓደኞቹ እንዲጸልይላቸው አዞት ነበር። ኢዮብ እምነትና ጽናት በማሳየቱ የተባረከው እንዴት ነው? (ኢዮብ 38-42)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?
አፕሊኬሽኑን መጫን የምትችሉት እንዴት ነው? ይህ አፕሊኬሽን ለጉባኤ ስብሰባና ለአገልግሎት የሚጠቅማችሁ እንዴት ነው?
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ከይሖዋ ጋር ሰላም እንዲኖረን ልጁን ኢየሱስን ልናከብር ይገባል
ብሔራት የኢየሱስን ሥልጣን ተቀበሉ? አምላክ የቀባውን ንጉሥ ማክበራችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? (መዝሙር 2)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
በይሖዋ ድንኳን ውስጥ በእንግድነት የሚስተናገደው ማን ነው?
መዝሙር 15 የይሖዋ ወዳጅ ለመሆን ምን ማድረግ እንዳለብን ይገልጻል።
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ስለ መሲሑ ዝርዝር መረጃ የሚሰጡ ትንቢቶች
በመዝሙር 22 ላይ የሚገኙት ስለ መሲሑ የተነገሩ ትንቢቶች በኢየሱስ ላይ ፍጻሜያቸውን ያገኙት እንዴት ነው?