በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ግንቦት 9-15

መዝሙር 1-10

ግንቦት 9-15
  • መዝሙር 99 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 ሽፋን—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 ሽፋን—የቤቱ ባለቤት፣ ጥቅስ ስታሳየው ፊደሎቹ ደቃቅ እንደሆኑና በደንብ እንደማይታዩት ይገልጻል። በዚህ ጊዜ JW Libraryን ተጠቅመህ ጥቅሱን አሳየው፤ “የፊደል መጠን ማስተካከያውን” በመጠቀም ጽሑፉን አተልቅለት።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 12 አን. 12-13—ጥናትህ JW Libraryን የኤሌክትሮኒክ መሣሪያው ላይ እንዲጭን አበረታታ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 138

  • ለይሖዋ ቤት አክብሮት ይኑርህ፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። jw.org ላይ የሚገኘውን የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ለይሖዋ ቤት አክብሮት ይኑርህ የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ልጆች በሚለው ሥር ይገኛል) ከዚያም ትናንሽ ልጆች ወደ መድረክ እንዲወጡ ጋብዘህ ስለ ቪዲዮው አንዳንድ ጥያቄዎች አቅርብላቸው።

  • መለኮታዊው ስም በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ፦ (10 ደቂቃ) በአዲስ ዓለም ትርጉም ተጨማሪ መረጃ ሀ4 ላይ ተመሥርቶ የሚቀርብ ንግግር።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 10 አን. 12-21፤ የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 11 እና ጸሎት