ግንቦት 2-8
ኢዮብ 38-42
መዝሙር 63 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል”፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 42:7, 8—ኢዮብ ለኤሊፋዝ፣ ለበልዳዶስና ለሶፋር እንዲጸልይ ይሖዋ አዞታል (w13 6/15 21 አን. 17፤ w98 5/1 30 አን. 3-6)
ኢዮብ 42:10—ኢዮብ ለጓደኞቹ ከጸለየ በኋላ ይሖዋ ከሕመሙ እንዲፈወስ አድርጓል (w98 5/1 31 አን. 3)
ኢዮብ 42:10-17—ኢዮብ እምነትና ጽናት በማሳየቱ ይሖዋ አብዝቶ ባርኮታል (w94 11/15 20 አን. 19-20)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ኢዮብ 38:4-7—“አጥቢያ ከዋክብት” የተባሉት እነማን ናቸው? ስለ እነሱስ ምን የምናውቀው ነገር አለ? (bh 97 አን. 3)
ኢዮብ 42:3-5—እንደ ኢዮብ አምላክን ለማየት ምን ማድረግ ይኖርብናል? (w15 10/15 8 አን. 16-17)
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?
የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢዮብ 41:1-26
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ። አስፋፊዎች ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያቸውን እንዴት እንደተጠቀሙ ስትወያዩ “JW Libraryን ተጠቀሙበት” ከሚለው ርዕስ ላይ አንዳንድ ነጥቦችን በአጭሩ ጥቀስ። አድማጮች በየወሩ በአገልግሎት ላይ ምን ያህል ቪዲዮዎችን እንዳሳዩ ሪፖርት እንዲያደርጉ አስታውሳቸው። አስፋፊዎች የራሳቸውን መግቢያ እንዲያዘጋጁ አበረታታ።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
መዝሙር 60
“በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?”፦ (15 ደቂቃ) በርዕሱ ላይ ለ5 ደቂቃ ውይይት በማድረግ ክፍሉን ጀምር። ከዚያም JW Libraryን መጠቀም ጀምሩ የተባለውን ቪዲዮ ካጫወትክ በኋላ ተወያዩበት። በመቀጠልም የሕትመት ውጤቶችን ማውረድና መጠቀም እና ለንባብ ማመቻቸት ለሚሉት ቪዲዮዎች ተመሳሳይ ነገር አድርግ። ግንቦት 16 ላይ በሚጀምረው ሳምንት “JW Libraryን ተጠቀሙበት” የሚለው ክፍል ከመወሰዱ በፊት የሚችሉ ሁሉ JW Library የተባለውን አፕሊኬሽን በኤሌክትሮኒክ መሣሪያቸው ላይ ጭነው ጽሑፎችን እንዲያወርዱ አበረታታቸው።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 10 አን. 1-11፤ “በኤልያስ ዘመን ተከስቶ የነበረው ድርቅ የቆየው ለምን ያህል ጊዜ ነው?” የሚለው ሣጥን
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 77 እና ጸሎት