በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢዮብ 38-42

ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል

ይሖዋ ለሌሎች ስንጸልይ ይደሰታል

ኢዮብ ለኤሊፋዝ፣ ለበልዳዶስና ለሶፋር እንዲጸልይ ይሖዋ አዞታል

42:7-10

  • ኤሊፋዝ፣ በልዳዶስና ሶፋር ወደ ኢዮብ ሄደው የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲያቀርቡ ይሖዋ አዟቸዋል

  • ኢዮብ ለጓደኞቹ እንዲጸልይ ይሖዋ አዞት ነበር

  • ኢዮብ ለጓደኞቹ ከጸለየ በኋላ ይሖዋ ባርኮታል

ኢዮብ እምነትና ጽናት በማሳየቱ ይሖዋ አብዝቶ ባርኮታል

42:10-17

  • ይሖዋ፣ ኢዮብ ከሚደርስበት መከራ እንዲገላገልና ከሕመሙ እንዲፈወስ አድርጓል

  • የኢዮብ ወዳጆችና ዘመዶች ከደረሰበት መከራ ሁሉ አጽናንተውታል

  • ይሖዋ ለኢዮብ ብልጽግናውን መለሰለት፤ ቀድሞ የነበረውን ሃብት እጥፍ አድርጎ ሰጠው

  • በኋላም ኢዮብና ሚስቱ አሥር ልጆች ወለዱ

  • ኢዮብ ከፈተናው በኋላ 140 ዓመት ኖረ፤ እስከ አራት ትውልድም ድረስ ልጆችንና የልጅ ልጆችን አየ።