በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ግንቦት 16-22

መዝሙር 11-18

ግንቦት 16-22
  • መዝሙር 106 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 16—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) wp16.3 16—የቤቱ ባለቤት ጥቅሱን በአፍ መፍቻ ቋንቋው ማንበብ እንዲችል ጥቅሶቹን ከJW Library ላይ አሳየው።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 100-101 አን. 10-11—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ ለጠየቀህ ጥያቄ JW Libraryን ተጠቅሞ መልስ ማግኘት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 70

  • JW Libraryን ተጠቀሙበት”—ክፍል 1፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የእልባት አጠቃቀም እና በቅርብ የተነበቡትን መጠቀም የሚሉትን ቪዲዮዎች አጫውት፤ ከዚያም በቪዲዮዎቹ ላይ አጠር ያለ ውይይት አድርጉ። በመቀጠልም በርዕሱ ውስጥ በሚገኙት በመጀመሪያዎቹ ሁለት ንዑስ ርዕሶች ላይ ውይይት አድርጉ። አድማጮች JW Libraryን ለግል ጥናት ወይም ለጉባኤ ስብሰባ የተጠቀሙባቸውን ሌሎች መንገዶች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 11 አን. 1-11

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 43 እና ጸሎት