በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ግንቦት 23-29

መዝሙር 19-25

ግንቦት 23-29
  • መዝሙር 116 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh—የቤቱ ባለቤት ላነሳው ጥያቄ መልስ የሚሆን ጥቅስ ለማግኘት JW Library ላይ ያለውን “መፈለጊያ” ተጠቀም።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 129-130 አን. 11-12—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ JW Libraryን ተጠቅሞ ለጥናቱ መዘጋጀት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 55

  • JW Libraryን ተጠቀሙበት—ክፍል 2፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። መጽሐፍ ቅዱሶችን ማውረድና መጠቀም እና ከመጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከጽሑፎች ላይ መፈለግ የሚሉትን ቪዲዮዎች አጫውት፤ ከዚያም በቪዲዮዎቹ ላይ አጠር ያለ ውይይት አድርጉ። በመቀጠልም በርዕሱ ውስጥ በሚገኘው የመጨረሻ ንዑስ ርዕስ ላይ ውይይት አድርጉ። አድማጮች JW Libraryን ለአገልግሎት የተጠቀሙባቸውን ሌሎች መንገዶች እንዲናገሩ ጋብዝ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 11 አን. 12-20፤ የምዕራፉ ክለሳ

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 139 እና ጸሎት