በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ግንቦት 30–ሰኔ 5

መዝሙር 26-33

ግንቦት 30–ሰኔ 5
  • መዝሙር 23 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ድፍረት የሚገኘው ከይሖዋ ነው”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • መዝ 26:6—እንደ ዳዊት፣ በምሳሌያዊ ሁኔታ የይሖዋን መሠዊያ መዞር የምንችለው እንዴት ነው? (w06 5/15 19 አን. 14)

    • መዝ 32:8—ከይሖዋ ማስተዋል ማግኘት ካሉት ጥቅሞች መካከል አንዱ ምንድን ነው? (w09 6/1 5 አን. 3)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) መዝ 32:1–33:8

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) kt—ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ተጠቅመህ ጥቅስ አንብብ።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ለመጽሔት ደንበኛህ መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ ከJW Library ላይ በማሳየት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዘው።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 9—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትህ JW Libraryን ተጠቅሞ ለጉባኤ ስብሰባ መዘጋጀት የሚችለው እንዴት እንደሆነ በአጭሩ አሳየው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 130

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (15 ደቂቃ) አማራጭ፦ በዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) (yb16 112-113፤ 135-136) ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አድማጮች ምን ትምህርት እንዳገኙ ጠይቅ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) ia ምዕ. 12 አን. 1-12

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 16 እና ጸሎት