ቶንጋ ውስጥ ሲሰበክ

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ግንቦት 2018

የውይይት ናሙናዎች

የሰው ልጆችና ምድር ወደፊት የሚጠብቋቸውን ነገሮች አስመልክቶ የሚደረግ ውይይት።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ

የጸሎት፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ የአገልግሎት እና በስብሰባ ላይ የመገኘት ቋሚ ልማድ ሊኖረን የሚገባው ለምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው

ወላጆች ልጃቸው ሕይወቱን ለይሖዋ እንዲወስንና እንዲጠመቅ መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እምነት የሚያጠናክር ራእይ

ኢየሱስ በተአምር መለወጡ በሐዋርያው ጴጥሮስ ላይ ምን ተጽዕኖ አሳድሮበታል? የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ምን ተጽዕኖ ሊያሳድርብን ይችላል?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

“አምላክ ያጣመረውን . . .”

ክርስቲያን ባለ ትዳሮች የገቡትን የጋብቻ ቃለ መሃላ ከፍ አድርገው ይመለከቱታል። የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ተጠቅመው መፍታት ይችላሉ።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከሁሉ የበለጠ የሰጠችው እሷ ናት

ሁለት ትናንሽ ሳንቲሞች መዋጮ አድርጋ ስለሰጠችው ድሃ መበለት ከሚናገረው ዘገባ ምን ጠቃሚ ትምህርት እናገኛለን?

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሰውን መፍራት ወጥመድ እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ

ሐዋርያቱ በደረሰባቸው ጫና የተሸነፉት ለምንድን ነው? ከስህተታቸው ትምህርት ያገኙት የኢየሱስ ሐዋርያት ጌታቸው ከሞት ከተነሳ በኋላ፣ ተቃውሞ ቢኖርም በድፍረት መስበክ እንዲችሉ የረዳቸው ምንድን ነው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ ደፋር እንድትሆን ይረዳሃል

የይሖዋ ምሥክር መሆንህን መናገር ያስፈራሃል? ከሆነ እንደ ምንም ብለህ በድፍረት መናገር የምትችለው እንዴት ነው?