በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከግንቦት 14-20

ማርቆስ 9-10

ከግንቦት 14-20
  • መዝሙር 22 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • እምነት የሚያጠናክር ራእይ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማር 9:1—ኢየሱስ ከሐዋርያቱ መካከል አንዳንዶቹ በመንግሥቱ ሥልጣን ላይ ሲቀመጥ የሚኖረውን ክብር በራእይ እንደሚመለከቱ ተናግሮ ነበር (w05 1/15 12 አን. 9-10)

    • ማር 9:2-6—ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ በፊታቸው የተለወጠው ኢየሱስ ‘ከኤልያስ’ እና ‘ከሙሴ’ ጋር ሲነጋገር ተመልክተዋል (w05 1/15 12 አን. 11)

    • ማር 9:7—ይሖዋ ራሱ በቀጥታ በመናገር ኢየሱስ ልጁ መሆኑን አረጋግጧል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማር 10:6-9—ኢየሱስ ትዳርን አስመልክቶ የትኛውን መሠረታዊ ሥርዓት ጎላ አድርጎ ተናግሯል? (w08 2/15 30 አን. 8)

    • ማር 10:17, 18—ኢየሱስ “ጥሩ መምህር” ብሎ የጠራውን ሰው ያረመው ለምንድን ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 9:1-13

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

  • ንግግር፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) w04 5/15 30-31​—ጭብጥ፦ ኢየሱስ በማርቆስ 10:25 ላይ የተናገረው ሐሳብ ምን ትርጉም አለው?

ክርስቲያናዊ ሕይወት