ከግንቦት 28–ሰኔ 3
ማርቆስ 13-14
መዝሙር 55 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ሰውን መፍራት ወጥመድ እንዳይሆንባችሁ ተጠንቀቁ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማር 14:51, 52—ራቁቱን የሸሸው ወጣት ማን ሊሆን ይችላል? (w08 2/15 30 አን. 6)
ማር 14:60-62—ኢየሱስ ሊቀ ካህናቱ ላቀረበው ጥያቄ መልስ መስጠት የፈለገው ለምን ሊሆን ይችላል? (jy 287 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 14:43-59
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በስብሰባ ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።
ሦስተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመረጥከውን ጥቅስ ተጠቀም። ከዚያም አንድ የማስጠኛ ጽሑፍ አበርክት።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 181-182 አን. 17-18
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ይሖዋ ደፋር እንድትሆን ይረዳሃል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 14
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 79 እና ጸሎት