ከግንቦት 7-13
ማርቆስ 7-8
መዝሙር 13 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የራሳችሁን የመከራ እንጨት ተሸክማችሁ ያለማቋረጥ ተከተሉኝ”፦ (10 ደቂቃ)
ማር 8:34—ክርስቶስን መከተል ከፈለግን ራሳችንን መካድ ይኖርብናል (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ፤ w92 8/1 17 አን. 14)
ማር 8:35-37—ኢየሱስ ቅድሚያ ልንሰጣቸው በሚገቡ ነገሮች ላይ ትኩረት እንድናደርግ ለመርዳት ሲል በጥሞና ሊታሰብባቸው የሚገቡ ሁለት ጥያቄዎችን ጠይቋል (w08 10/15 25-26 አን. 3-4)
ማር 8:38—ክርስቶስን ለመከተል ደፋር መሆን ያስፈልጋል (jy 143 አን. 4)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማር 7:5-8—ፈሪሳውያን ለእጅ መታጠብ ትልቅ ቦታ ይሰጡ የነበረው ለምንድን ነው? (w16.08 30 አን. 1-4)
ማር 7:32-35—ኢየሱስ መስማት ለተሳነው ለዚህ ሰው ካሳየው አሳቢነት ምን ትምህርት እናገኛለን? (w00 2/15 17-18 አን. 9-11)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማር 7:1-15
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs 165-166 አን. 6-7
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)
“ልጆቻችሁ ክርስቶስን እንዲከተሉ አሠልጥኗቸው”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 11
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 53 እና ጸሎት