በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

የውይይት ናሙናዎች

የውይይት ናሙናዎች

መመሥከር

ጥያቄ፦ አምላክ የምናቀርበውን ጸሎት ይሰማል?

ጥቅስ፦ መዝ 65:2

ለቀጣዩ ጊዜ፦ ስለ የትኞቹ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦

ተመላልሶ መጠየቅ

ጥያቄ፦ ስለ የትኞቹ ጉዳዮች መጸለይ እንችላለን?

ጥቅስ፦ 1ዮሐ 5:14

ለቀጣዩ ጊዜ፦ አምላክ ጸሎታችንን የሚመልስልን እንዴት ነው?

ከማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን መካከል ይህ ጥቅስ የተብራራባቸው፦

የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ ዘመቻ (ከየካቲት 27–መጋቢት 27)

“የመጣነው [የደወልነው ወይም የጻፍነው] ለአንድ ልዩ በዓል ልንጋብዝዎት ነው። በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ይህን በዓል ያከብራሉ። ይህ በዓል የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ነው።” መጋበዣውን ስጠው [ወይም ላክለት]። “ይህ የመጋበዣ ወረቀት ስብሰባው በአካባቢያችን የሚደረግበትን ቦታና ሰዓት [ወይም በዓሉን በኢንተርኔት አማካኝነት መከታተል የሚቻልበትን መንገድ] ይገልጻል። ከበዓሉ በፊት ባለው ሳምንት ደግሞ ልዩ ንግግር ይኖረናል፤ ይህን ንግግርም ቢያዳምጡ ደስ ይለናል።”

ፍላጎት ካሳየ ለቀጣዩ ጊዜ፦ ኢየሱስ የሞተው ለምንድን ነው?