በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ናዝራውያንን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው?

ናዝራውያንን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው?

ናዝራውያን የራሳቸውን ጥቅም መሥዋዕት ያደርጉ ነበር (ዘኁ 6:2-4it-2 477)

ናዝራውያን ለይሖዋ ፈቃድ ይገዙ ነበር (ዘኁ 6:5)

ናዝራውያን ምንጊዜም የይሖዋን የንጽሕና መሥፈርት ማክበር ነበረባቸው (ዘኁ 6:6, 7)

በዛሬው ጊዜ ያሉ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የራስን ጥቅም የመሠዋት መንፈስ ያሳያሉ፤ እንዲሁም ለይሖዋና ለዝግጅቶቹ ይገዛሉ።