ከየካቲት 8-14
ዘኁልቁ 1-2
መዝሙር 123 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ዘኁ 1:2, 3—በእስራኤል ብሔር ውስጥ ምዝገባ የተካሄደበት ዓላማ ምን ነበር? (it-2 764)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዲጀምር ጋብዝ፤ እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅ። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ የሚያሳስበውን ነገር ግምት ውስጥ በማስገባት የውይይቱን አቅጣጫ ቀይር፤ እንዲሁም ከሁኔታው ጋር የሚስማማ ጥቅስ አንብብ። (th ጥናት 12)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w08 7/1 21—ጭብጥ፦ የእስራኤል ነገዶች 13 ሆነው ሳለ መጽሐፍ ቅዱስ 12 እንደሆኑ አድርጎ የሚናገረው ለምንድን ነው? (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ለሁሉም ሰው ለመስበክ መደራጀት”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። የይሖዋ ወዳጅ ሁን—በውጭ አገር ቋንቋ መስበክ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። JW Language® የተባለው አፕሊኬሽን ስላሉት አንዳንድ ገጽታዎች ግለጽ።
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (5 ደቂቃ)
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 4 አን. 10-17
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 1 እና ጸሎት