በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል

ይሖዋ ሕዝቡን ያደራጃል

[የዘኁልቁ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

እስራኤላውያን የሚሰፍሩት ሦስት ነገዶችን ባቀፈ ቡድን ተከፋፍለው ነበር (ዘኁ 1:52, 53w94 12/1 9 አን. 4)

በእስራኤላውያን ሰፈር ውስጥ የሚኖረው ሕዝብ 3,000,000 ወይም ከዚያ የሚበልጥ ሳይሆን አይቀርም (ዘኁ 2:32, 33it-1 397 አን. 4)

ይሖዋ ሕዝቦቹ በተደራጀ መንገድ እንዲያመልኩት ይፈልጋል። ይህ እውነታ በጥንቶቹ እስራኤላውያን ዘመንም ሆነ በዛሬው ጊዜ አልተቀየረም።—1ቆሮ 14:33, 40

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የይሖዋን ድርጅት ሙሉ በሙሉ እንደምደግፍ ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’